አስ-ሳፋት · 78/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ ۝٧٨
Wa taraknaa `alaihi fil aakhireen
📖 በአማርኛ
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 76-80 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

76وَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡
77وَجَعَلْنَا ذُرِّيَّتَهُ هُمُ الْبَاقِينَ
ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤
78وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡
79سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»
80إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
78አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 78

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 78 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 78/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 76–80. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers