አስ-ሳፋት · 79/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ ۝٧٩
Salaamun `alaa Noohin fil `aalameen
📖 በአማርኛ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 77-81 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

77وَجَعَلْنَا ذُرِّيَّتَهُ هُمُ الْبَاقِينَ
ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤
78وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡
79سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»
80إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
81إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
79አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 79

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 79 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 79/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 77–81. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers