ሳድ · 53/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
هَٰذَا مَا تُوعَدُونَ لِيَوْمِ الْحِسَابِ ۝٥٣
Haaza maa too`odoona li Yawmil Hisaab
📖 በአማርኛ
ይህ ለምርመራው ቀን የምትቀጠሩት ተሰፋ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 51-55 — ሱረቱ ሳድ

51مُتَّكِئِينَ فِيهَا يَدْعُونَ فِيهَا بِفَاكِهَةٍ كَثِيرَةٍ وَشَرَابٍ
በእርሷ ውስጥ የተደገፉ ኾነው በውስጧ በብዙ እሸቶችና በመጠጥም ያዝዛሉ፡፡
52۞ وَعِندَهُمْ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ أَتْرَابٌ
እነርሱ ዘንድም ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች እኩያዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡
53هَٰذَا مَا تُوعَدُونَ لِيَوْمِ الْحِسَابِ
ይህ ለምርመራው ቀን የምትቀጠሩት ተሰፋ ነው፡፡
54إِنَّ هَٰذَا لَرِزْقُنَا مَا لَهُ مِن نَّفَادٍ
ይህ ሲሳያችን ነው፡፡ ለእርሱ ምንም ማለቅ የለውም፡፡
55هَٰذَا ۚ وَإِنَّ لِلطَّاغِينَ لَشَرَّ مَآبٍ
ይህ (ለአማኞች ነው)፡፡ ለጠማሞችም በጣም የከፋ መመለሻ አላቸው፡፡
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
53አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 53

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 53 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህ ለምርመራው ቀን የምትቀጠሩት ተሰፋ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 53/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 51–55. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers