ሳድ · 68/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
أَنتُمْ عَنْهُ مُعْرِضُونَ ۝٦٨
Antum `anhu mu`ridoon
📖 በአማርኛ
«እናንተ ከእርሱ ዘንጊዎች ናችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 66-70 — ሱረቱ ሳድ

66رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الْعَزِيزُ الْغَفَّارُ
«የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡»
67قُلْ هُوَ نَبَأٌ عَظِيمٌ
በላቸው «እርሱ (ቁርኣን) ታላቅ ዜና ነው፡፡
68أَنتُمْ عَنْهُ مُعْرِضُونَ
«እናንተ ከእርሱ ዘንጊዎች ናችሁ፡፡
69مَا كَانَ لِيَ مِنْ عِلْمٍ بِالْمَلَإِ الْأَعْلَىٰ إِذْ يَخْتَصِمُونَ
(በአደም ነገር) «በሚከራከሩ ጊዜ በላይኛው ሰራዊት ለእኔ ምንም ዕውቀት አልነበረኝም፡፡
70إِن يُوحَىٰ إِلَيَّ إِلَّا أَنَّمَا أَنَا نَذِيرٌ مُّبِينٌ
«ወደእኔም አስፈራሪ ገላጭ መኾኔ እንጂ ሌላ አይወረድልኝም» (በል)፡፡
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
68አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 68

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 68 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እናንተ ከእርሱ ዘንጊዎች ናችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 68/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 66–70. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers