አድ-ዱኻን · 43/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِ ۝٤٣
Inna shajarataz zaqqoom
📖 በአማርኛ
የዘቁመ ዛፍ

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 41-45 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

41يَوْمَ لَا يُغْنِي مَوْلًى عَن مَّوْلًى شَيْئًا وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ
ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡
42إِلَّا مَن رَّحِمَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
አላህ ያዘነለት ሰውና ያመነ ብቻ ሲቀር፡፡ (እርሱስ ይርረዳል)፡፡ እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነውና፡፡
43إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِ
የዘቁመ ዛፍ
44طَعَامُ الْأَثِيمِ
የኀጢኣተኛው ምግብ ነው፡፡
45كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ
እንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
43አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 43

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 43 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የዘቁመ ዛፍ

ሱረቱ አንቀጽ 43/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 41–45. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers