አድ-ዱኻን · 50/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ ۝٥٠
Inna haazaa maa kuntum bihee tamtaroon
📖 በአማርኛ
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 48-52 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

48ثُمَّ صُبُّوا فَوْقَ رَأْسِهِ مِنْ عَذَابِ الْحَمِيمِ
ከዚያም «ከራሱ በላይ ከፈላ ውሃ ስቃይ አንቧቡበት፡፡»
49ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ
«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡
50إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
51إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡
52فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
50አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 50

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 50 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 50/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 48–52. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers