አት-ጡር · 13/49
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጡር
يَوْمَ يُدَعُّونَ إِلَىٰ نَارِ جَهَنَّمَ دَعًّا ۝١٣
Yawma yuda`-`oona ilaa naari jahannama da`-`aa
📖 በአማርኛ
ወደ ገሀነም እሳት በኀይል መግገፍተርን በሚግገፈተሩበት ቀን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አት-ጡር

11فَوَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡
12الَّذِينَ هُمْ فِي خَوْضٍ يَلْعَبُونَ
ለእነዚያ እነርሱ በውሸት ውስጥ የሚጫወቱ ለኾኑት፡፡
13يَوْمَ يُدَعُّونَ إِلَىٰ نَارِ جَهَنَّمَ دَعًّا
ወደ ገሀነም እሳት በኀይል መግገፍተርን በሚግገፈተሩበት ቀን፡፡
14هَٰذِهِ النَّارُ الَّتِي كُنتُم بِهَا تُكَذِّبُونَ
ይህቺ ያቺ በእርሷ ታስተባብሉባት የነበራችሁት እሳት ናት፡፡
15أَفَسِحْرٌ هَٰذَا أَمْ أَنتُمْ لَا تُبْصِرُونَ
ይህ (ፊት ትሉ እንደነበራችሁት) ድግምት ነውን? ወይስ እናንተ አታዩምን?
አት-ጡርቁርአን ማውጫ
49አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጡር 13

ሱረቱ አት-ጡር አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ገሀነም እሳት በኀይል መግገፍተርን በሚግገፈተሩበት ቀን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/49 — ሱረቱ አት-ጡር الطور (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጡር ስሙ, ሱረቱ አት-ጡር ትርጉም, ሱረቱ አት-ጡር mp3, ሱረቱ አት-ጡር pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers