አን-ነጅም · 42/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الْمُنتَهَىٰ ۝٤٢
Wa anna ilaa rabbikal muntahaa
📖 በአማርኛ
መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 40-44 — ሱረቱ አን-ነጅም

40وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ
ሥራውም ሁሉ ወደ ፊት ይታያል፡፡
41ثُمَّ يُجْزَاهُ الْجَزَاءَ الْأَوْفَىٰ
ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል፡፡
42وَأَنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الْمُنتَهَىٰ
መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
43وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ
እነሆ እርሱም አስሳቀ፣ አስለቀሰም፡፡
44وَأَنَّهُ هُوَ أَمَاتَ وَأَحْيَا
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
42አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 42

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 42 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 42/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 40–44. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers