አን-ነጅም · 41/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
ثُمَّ يُجْزَاهُ الْجَزَاءَ الْأَوْفَىٰ ۝٤١
Summa yujzaahul jazaaa `al awfaa
📖 በአማርኛ
ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 39-43 — ሱረቱ አን-ነጅም

39وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَانِ إِلَّا مَا سَعَىٰ
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡
40وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ
ሥራውም ሁሉ ወደ ፊት ይታያል፡፡
41ثُمَّ يُجْزَاهُ الْجَزَاءَ الْأَوْفَىٰ
ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል፡፡
42وَأَنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الْمُنتَهَىٰ
መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
43وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ
እነሆ እርሱም አስሳቀ፣ አስለቀሰም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
41አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 41

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 41 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 41/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 39–43. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers