አል-ዋቂዐ · 17/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ ۝١٧
Yatoofu `alaihim wildaa num mukkhalladoon
📖 በአማርኛ
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

15عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوْضُونَةٍ
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡
16مُّتَّكِئِينَ عَلَيْهَا مُتَقَابِلِينَ
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡
17يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡
18بِأَكْوَابٍ وَأَبَارِيقَ وَكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍ
ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችና በኩስኩስቶች በጽዋም (በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ)፡፡
19لَّا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ
ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 17

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers