አል-ቀላም · 12/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ ۝١٢
Mannaa`il lilkhairi mu`tadin aseem
📖 በአማርኛ
ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አል-ቀላም

10وَلَا تُطِعْ كُلَّ حَلَّافٍ مَّهِينٍ
ወራዳንም ሁሉ አትታዘዝ፡፡
11هَمَّازٍ مَّشَّاءٍ بِنَمِيمٍ
ሰውን አነዋሪንና በማሳበቅ ኼያጅን፡፡
12مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ
ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤
13عُتُلٍّ بَعْدَ ذَٰلِكَ زَنِيمٍ
ልበ ደረቅን፣ ከዚህ በኋላ ዲቃላን (ሁሉ አትታዘዝ)፡፡
14أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَ
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 12

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤

ሱረቱ አንቀጽ 12/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers