አል-ሀቅቃ · 15/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ ۝١٥
Fa yawma`izinw waqa`atil waaqi`ah
📖 በአማርኛ
በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

13فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ نَفْخَةٌ وَاحِدَةٌ
በቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡
14وَحُمِلَتِ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَاحِدَةً
ምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡
15فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ
በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡
16وَانشَقَّتِ السَّمَاءُ فَهِيَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌ
ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡
17وَالْمَلَكُ عَلَىٰ أَرْجَائِهَا ۚ وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَانِيَةٌ
መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 15

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers