አል-ሀቅቃ · 16/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَانشَقَّتِ السَّمَاءُ فَهِيَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌ ۝١٦
Wanshaqqatis samaaa`u fahiya yawma `izinw-waahiyah
📖 በአማርኛ
ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

14وَحُمِلَتِ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَاحِدَةً
ምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡
15فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ
በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡
16وَانشَقَّتِ السَّمَاءُ فَهِيَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌ
ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡
17وَالْمَلَكُ عَلَىٰ أَرْجَائِهَا ۚ وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَانِيَةٌ
መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡
18يَوْمَئِذٍ تُعْرَضُونَ لَا تَخْفَىٰ مِنكُمْ خَافِيَةٌ
በዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 16

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers