አል-ሀቅቃ · 23/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
قُطُوفُهَا دَانِيَةٌ ۝٢٣
Qutoofuhaa daaniyah
📖 በአማርኛ
ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

21فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡
22فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ
በከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡
23قُطُوفُهَا دَانِيَةٌ
ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡
24كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أَسْلَفْتُمْ فِي الْأَيَّامِ الْخَالِيَةِ
በአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም፤ (ይባላሉ)፡፡
25وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْ
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 23

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers