ኑህ · 21/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
قَالَ نُوحٌ رَّبِّ إِنَّهُمْ عَصَوْنِي وَاتَّبَعُوا مَن لَّمْ يَزِدْهُ مَالُهُ وَوَلَدُهُ إِلَّا خَسَارًا ۝٢١
Qaala Noohur Robbi innahum `asawnee wattaba`oo mal lam yazid hu maaluhoo wa waladuhooo illaa khasaara
📖 በአማርኛ
ኑሕ አለ፡- «ጌታዬ ሆይ! እነሱ አምመጹብኝ፡፡ ገንዘቡና ልጁም ከጥፋት በስተቀር ያልጨመረለትን ሰው ተከተሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ ኑህ

19وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ بِسَاطًا
አላህም ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ አደረጋት፡፡
20لِّتَسْلُكُوا مِنْهَا سُبُلًا فِجَاجًا
ከእርሷ ሰፋፊዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ፡፡
21قَالَ نُوحٌ رَّبِّ إِنَّهُمْ عَصَوْنِي وَاتَّبَعُوا مَن لَّمْ يَزِدْهُ مَالُهُ وَوَلَدُهُ إِلَّا خَسَارًا
ኑሕ አለ፡- «ጌታዬ ሆይ! እነሱ አምመጹብኝ፡፡ ገንዘቡና ልጁም ከጥፋት በስተቀር ያልጨመረለትን ሰው ተከተሉ፡፡
22وَمَكَرُوا مَكْرًا كُبَّارًا
«ታላቅንም ተንኮል የመከሩትን ሰዎች» (ተከተሉ)፡፡
23وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 21

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ኑሕ አለ፡- «ጌታዬ ሆይ! እነሱ አምመጹብኝ፡፡ ገንዘቡና ልጁም ከጥፋት በስተቀር…

ሱረቱ አንቀጽ 21/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers