ኑህ · 20/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
لِّتَسْلُكُوا مِنْهَا سُبُلًا فِجَاجًا ۝٢٠
Litaslukoo minhaa subulan fijaajaa
📖 በአማርኛ
ከእርሷ ሰፋፊዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ ኑህ

18ثُمَّ يُعِيدُكُمْ فِيهَا وَيُخْرِجُكُمْ إِخْرَاجًا
ከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል፡፡ ማውጣትንም ያወጣችኋል፡፡
19وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ بِسَاطًا
አላህም ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ አደረጋት፡፡
20لِّتَسْلُكُوا مِنْهَا سُبُلًا فِجَاجًا
ከእርሷ ሰፋፊዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ፡፡
21قَالَ نُوحٌ رَّبِّ إِنَّهُمْ عَصَوْنِي وَاتَّبَعُوا مَن لَّمْ يَزِدْهُ مَالُهُ وَوَلَدُهُ إِلَّا خَسَارًا
ኑሕ አለ፡- «ጌታዬ ሆይ! እነሱ አምመጹብኝ፡፡ ገንዘቡና ልጁም ከጥፋት በስተቀር ያልጨመረለትን ሰው ተከተሉ፡፡
22وَمَكَرُوا مَكْرًا كُبَّارًا
«ታላቅንም ተንኮል የመከሩትን ሰዎች» (ተከተሉ)፡፡
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 20

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከእርሷ ሰፋፊዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers