ዐበሰ · 2/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
أَن جَاءَهُ الْأَعْمَىٰ ۝٢
An jaa-ahul `a-maa
📖 በአማርኛ
ዕውሩ ስለ መጣው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ ዐበሰ

1عَبَسَ وَتَوَلَّىٰ
ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡
2أَن جَاءَهُ الْأَعْمَىٰ
ዕውሩ ስለ መጣው፡፡
3وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُ يَزَّكَّىٰ
ምን ያሳውቅሃል? (ከኀጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል፡፡
4أَوْ يَذَّكَّرُ فَتَنفَعَهُ الذِّكْرَىٰ
ወይም ሊገሠጽ ግሠጼይቱም ልትጠቅመው (ይከጀላል)፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 2

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዕውሩ ስለ መጣው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers