አል-ፈጅር · 22/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا ۝٢٢
Wa jaaa`a Rabbuka wal malaku saffan saffaa
📖 በአማርኛ
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ፈጅር

20وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡
21كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤
22وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤
23وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ
ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ?
24يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 22

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 22/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers