አል-ፈጅር · 21/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا ۝٢١
Kallaaa izaaa dukkatil ardu dakkan dakka
📖 በአማርኛ
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ፈጅር

19وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡
20وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡
21كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤
22وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤
23وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ
ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ?
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 21

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 21/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers