አል-ሌል · 10/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَىٰ ۝١٠
Fasanu yassiruhoo lil`usraa
📖 በአማርኛ
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አል-ሌል

8وَأَمَّا مَن بَخِلَ وَاسْتَغْنَىٰ
የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤
9وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَىٰ
በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤
10فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَىٰ
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
11وَمَا يُغْنِي عَنْهُ مَالُهُ إِذَا تَرَدَّىٰ
በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡
12إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 10

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers