አል-ሂጅር · 94/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
فَاصْدَعْ بِمَا تُؤْمَرُ وَأَعْرِضْ عَنِ الْمُشْرِكِينَ ۝٩٤
Fasda` bimaa tu`maru wa a`rid anil mushrikeen
📖 በአማርኛ
የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 92-96 — ሱረቱ አል-ሂጅር

92فَوَرَبِّكَ لَنَسْأَلَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
በጌታህም እንምላለን፡፡ ሁላቸውንም እንጠይቃቸዋለን፤
93عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ
ይሠሩት ከነበሩት ነገር ሁሉ፡፡
94فَاصْدَعْ بِمَا تُؤْمَرُ وَأَعْرِضْ عَنِ الْمُشْرِكِينَ
የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡
95إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
96الَّذِينَ يَجْعَلُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ ۚ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
(እነሱም) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው፡፡ በእርግጥም (ፍጻሜያቸውን) ወደፊት ያውቃሉ፡፡
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
94አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 94

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 94 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 94/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 92–96. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers