ጣሀ · 11/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
فَلَمَّا أَتَاهَا نُودِيَ يَا مُوسَىٰ ۝١١
Falammaaa ataahaa noodiya yaa Moosaa
📖 በአማርኛ
በመጣትም ጊዜ «ሙሳ ሆይ» በማለት ተጠራ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ ጣሀ

9وَهَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰ
የሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል፡፡
10إِذْ رَأَىٰ نَارًا فَقَالَ لِأَهْلِهِ امْكُثُوا إِنِّي آنَسْتُ نَارًا لَّعَلِّي آتِيكُم مِّنْهَا بِقَبَسٍ أَوْ أَجِدُ عَلَى النَّارِ هُدًى
እሳትን ባየና ለቤተሰቦቹ፡- (እዚህ) «ቆዩ፤ እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ችቦን ላመጣላችሁ፤ ወይም እሳቲቱ ዘንድ መሪን ላገኝ እከጅላለሁ» ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡
11فَلَمَّا أَتَاهَا نُودِيَ يَا مُوسَىٰ
በመጣትም ጊዜ «ሙሳ ሆይ» በማለት ተጠራ፡፡
12إِنِّي أَنَا رَبُّكَ فَاخْلَعْ نَعْلَيْكَ ۖ إِنَّكَ بِالْوَادِ الْمُقَدَّسِ طُوًى
«እኔ ጌታህ እኔ ነኝ መጫሚያዎችህንም አውልቅ፡፡ አንተ በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ ነህና፡፡
13وَأَنَا اخْتَرْتُكَ فَاسْتَمِعْ لِمَا يُوحَىٰ
«እኔም መረጥኩህ፤ የሚወረድልህንም ነገር አዳምጥ፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 11

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በመጣትም ጊዜ «ሙሳ ሆይ» በማለት ተጠራ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers