አሽ-ሹዐራ · 204/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَ ۝٢٠٤
Aafabi `azaabinaa yasta`jiloon
📖 በአማርኛ
በቅጣታችን ያቻኩላሉን

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 202-206 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

202فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ
እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡
203فَيَقُولُوا هَلْ نَحْنُ مُنظَرُونَ
(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡
204أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَ
በቅጣታችን ያቻኩላሉን
205أَفَرَأَيْتَ إِن مَّتَّعْنَاهُمْ سِنِينَ
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤
206ثُمَّ جَاءَهُم مَّا كَانُوا يُوعَدُونَ
ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
204አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 204

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 204 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በቅጣታችን ያቻኩላሉን

ሱረቱ አንቀጽ 204/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 202–206. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers