አሽ-ሹዐራ · 203/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَيَقُولُوا هَلْ نَحْنُ مُنظَرُونَ ۝٢٠٣
Fa yaqooloo hal nahnu munzaroon
📖 በአማርኛ
(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 201-205 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

201لَا يُؤْمِنُونَ بِهِ حَتَّىٰ يَرَوُا الْعَذَابَ الْأَلِيمَ
አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡
202فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ
እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡
203فَيَقُولُوا هَلْ نَحْنُ مُنظَرُونَ
(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡
204أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَ
በቅጣታችን ያቻኩላሉን
205أَفَرَأَيْتَ إِن مَّتَّعْنَاهُمْ سِنِينَ
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
203አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 203

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 203 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 203/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 201–205. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers