አድ-ዱኻን · 26/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ ۝٢٦
Wa zuroo`inw wa maqaa min kareem
📖 በአማርኛ
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 24-28 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

24وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا ۖ إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ
«ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡
25كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡
26وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡
27وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡
28كَذَٰلِكَ ۖ وَأَوْرَثْنَاهَا قَوْمًا آخَرِينَ
(ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
26አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 26

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 26 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 26/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 24–28. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers