አድ-ዱኻን · 25/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ۝٢٥
Kam tarakoo min jannaatinw wa `uyoon
📖 በአማርኛ
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

23فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ
(ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡
24وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا ۖ إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ
«ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡
25كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡
26وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡
27وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 25

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers