አድ-ዱኻን · 27/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ ۝٢٧
Wa na`matin kaanoo feehaa faakiheen
📖 በአማርኛ
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

25كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡
26وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡
27وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡
28كَذَٰلِكَ ۖ وَأَوْرَثْنَاهَا قَوْمًا آخَرِينَ
(ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡
29فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ
ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 27

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 27/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers