አድ-ዱኻን · 49/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ ۝٤٩
Zuq innaka antal `azeezul kareem
📖 በአማርኛ
«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 47-51 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

47خُذُوهُ فَاعْتِلُوهُ إِلَىٰ سَوَاءِ الْجَحِيمِ
ያዙት፤ ወደ ገሀነም መካከልም በኀይል ጎትቱት፡፡
48ثُمَّ صُبُّوا فَوْقَ رَأْسِهِ مِنْ عَذَابِ الْحَمِيمِ
ከዚያም «ከራሱ በላይ ከፈላ ውሃ ስቃይ አንቧቡበት፡፡»
49ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ
«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡
50إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
51إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
49አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 49

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 49 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 49/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 47–51. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers