አዝ-ዛሪያት · 10/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ ۝١٠
Qutilal kharraasoon
📖 በአማርኛ
በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

8إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُّخْتَلِفٍ
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡
9يُؤْفَكُ عَنْهُ مَنْ أُفِكَ
ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል፡፡
10قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ
በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡
11الَّذِينَ هُمْ فِي غَمْرَةٍ سَاهُونَ
እነዚያ እነርሱ በሚሸፍን ስሕተተ ውስጥ ዘንጊዎች የኾኑት፡፡
12يَسْأَلُونَ أَيَّانَ يَوْمُ الدِّينِ
የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 10

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers