አዝ-ዛሪያት · 19/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
وَفِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ ۝١٩
Wa feee amwaalihim haqqul lissaaa`ili walmahroom
📖 በአማርኛ
በገንዘቦቻቸውም ውስጥ ለለማኝና (ከልመና) ለተከለከለም (በችሮታቸው) መብት አልለ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

17كَانُوا قَلِيلًا مِّنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
18وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡
19وَفِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ
በገንዘቦቻቸውም ውስጥ ለለማኝና (ከልመና) ለተከለከለም (በችሮታቸው) መብት አልለ፡፡
20وَفِي الْأَرْضِ آيَاتٌ لِّلْمُوقِنِينَ
በምድርም ውስጥ ለሚያረጋግጡ ሰዎች ምልክቶች አልሉ፡፡
21وَفِي أَنفُسِكُمْ ۚ أَفَلَا تُبْصِرُونَ
በነፍሶቻችሁም ውስጥ (ምልክቶች አልሉ)፤ ታዲያ አትመለከቱምን?›
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 19

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በገንዘቦቻቸውም ውስጥ ለለማኝና (ከልመና) ለተከለከለም (በችሮታቸው) መብት አልለ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers