አዝ-ዛሪያት · 5/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ ۝٥
Innamaa too`adoona la-saadiq
📖 በአማርኛ
የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

3فَالْجَارِيَاتِ يُسْرًا
ገር (መንሻለልን) ተንሻላዮች በኾኑትም (መርከቦች)፡፡
4فَالْمُقَسِّمَاتِ أَمْرًا
ነገርን ሁሉ አከፋፋዮች በኾኑትም (መላእክት) እምላለሁ፡፡
5إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ
የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡
6وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
7وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 5

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers