አን-ነጅም · 37/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَإِبْرَاهِيمَ الَّذِي وَفَّىٰ ۝٣٧
Wa Ibraaheemal lazee waffaaa
📖 በአማርኛ
በዚያም (የታዘዘውን) በፈጸመው በኢብራሂም (ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን?)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 35-39 — ሱረቱ አን-ነጅም

35أَعِندَهُ عِلْمُ الْغَيْبِ فَهُوَ يَرَىٰ
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን?
36أَمْ لَمْ يُنَبَّأْ بِمَا فِي صُحُفِ مُوسَىٰ
ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን?
37وَإِبْرَاهِيمَ الَّذِي وَفَّىٰ
በዚያም (የታዘዘውን) በፈጸመው በኢብራሂም (ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን?)
38أَلَّا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ
(እርሱም ኃጢያት) ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ነፍስ ኃጢኣት አትሸከምም፡፡
39وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَانِ إِلَّا مَا سَعَىٰ
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
37አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 37

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 37 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያም (የታዘዘውን) በፈጸመው በኢብራሂም (ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን?)

ሱረቱ አንቀጽ 37/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 35–39. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers