አን-ነጅም · 53/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَالْمُؤْتَفِكَةَ أَهْوَىٰ ۝٥٣
Wal mu`tafikata ahwaa
📖 በአማርኛ
የተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 51-55 — ሱረቱ አን-ነጅም

51وَثَمُودَ فَمَا أَبْقَىٰ
ሰሙድንም (አጥፍቷል)፤ አላስቀረምም፡፡
52وَقَوْمَ نُوحٍ مِّن قَبْلُ ۖ إِنَّهُمْ كَانُوا هُمْ أَظْلَمَ وَأَطْغَىٰ
በፊትም የኑሕን ሕዝቦች (አጥፍቷል)፡፡ እነርሱ በጣም በደለኞችና እጅግ የጠመሙ እነርሱ ነበሩና፡፡
53وَالْمُؤْتَفِكَةَ أَهْوَىٰ
የተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡
54فَغَشَّاهَا مَا غَشَّىٰ
ያለበሳትንም አለበሳት፡፡
55فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
53አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 53

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 53 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 53/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 51–55. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers