አር-ራህማን · 10/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ ۝١٠
Wal arda wada`ahaa lilanaame
📖 በአማርኛ
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አር-ራህማን

8أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡
9وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
10وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡
11فِيهَا فَاكِهَةٌ وَالنَّخْلُ ذَاتُ الْأَكْمَامِ
በውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡
12وَالْحَبُّ ذُو الْعَصْفِ وَالرَّيْحَانُ
የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 10

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers