አር-ራህማን · 9/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ ۝٩
Wa aqeemul wazna bilqisti wa laa tukhsirul meezaan
📖 በአማርኛ
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አር-ራህማን

7وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡
8أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡
9وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
10وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡
11فِيهَا فَاكِهَةٌ وَالنَّخْلُ ذَاتُ الْأَكْمَامِ
በውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 9

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers