አል-ሀቅቃ · 43/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَ ۝٤٣
Tanzeelum mir rabbil `aalameen
📖 በአማርኛ
ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 41-45 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

41وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تُؤْمِنُونَ
እርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ፡፡
42وَلَا بِقَوْلِ كَاهِنٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ
የጠንቋይም ቃል አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ፡፡
43تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَ
ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
44وَلَوْ تَقَوَّلَ عَلَيْنَا بَعْضَ الْأَقَاوِيلِ
በእኛ ላይም ከፊልን ቃላት (ያላልነውን) በቀጠፈ ኖሮ፤
45لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِالْيَمِينِ
በኀይል በያዝነው ነበር፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
43አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 43

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 43 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 43/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 41–45. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers