አል-መዓሪጅ · 20/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
إِذَا مَسَّهُ الشَّرُّ جَزُوعًا ۝٢٠
Izaa massahush sharru jazoo`aa
📖 በአማርኛ
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

18وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰ
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
19۞ إِنَّ الْإِنسَانَ خُلِقَ هَلُوعًا
ሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
20إِذَا مَسَّهُ الشَّرُّ جَزُوعًا
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡
21وَإِذَا مَسَّهُ الْخَيْرُ مَنُوعًا
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
22إِلَّا الْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 20

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers