አል-መዓሪጅ · 21/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَإِذَا مَسَّهُ الْخَيْرُ مَنُوعًا ۝٢١
Wa izaa massahul khairu manoo`aa
📖 በአማርኛ
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

19۞ إِنَّ الْإِنسَانَ خُلِقَ هَلُوعًا
ሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
20إِذَا مَسَّهُ الشَّرُّ جَزُوعًا
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡
21وَإِذَا مَسَّهُ الْخَيْرُ مَنُوعًا
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
22إِلَّا الْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
23الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 21

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers