አል-ሙደተሲር · 8/56
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሙደተሲር
فَإِذَا نُقِرَ فِي النَّاقُورِ ۝٨
Fa izaa nuqira fin naaqoor
📖 በአማርኛ
በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — አል-ሙደተሲር

6وَلَا تَمْنُن تَسْتَكْثِرُ
ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ
7وَلِرَبِّكَ فَاصْبِرْ
ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡
8فَإِذَا نُقِرَ فِي النَّاقُورِ
በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡
9فَذَٰلِكَ يَوْمَئِذٍ يَوْمٌ عَسِيرٌ
ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡
10عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍ
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 8

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/56 — አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሙደተሲር ስሙ, አል-ሙደተሲር ትርጉም, አል-ሙደተሲር mp3, አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers