አን-ነበእ · 12/40
ትርጉም ፊደሎች — አን-ነበእ
وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًا ۝١٢
Wa banaina fauqakum sab `an shi daada
📖 በአማርኛ
ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 10-14 — አን-ነበእ

10وَجَعَلْنَا اللَّيْلَ لِبَاسًا
ሌሊቱንም ልባስ አደረግን፡፡
11وَجَعَلْنَا النَّهَارَ مَعَاشًا
ቀኑንም (ለኑሮ) መስሪያ አደረግን፡፡
12وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًا
ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡
13وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا
አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡
14وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًا
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 12

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/40 — አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ነበእ ስሙ, አን-ነበእ ትርጉም, አን-ነበእ mp3, አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers