አን-ናዚዓት · 38/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
وَآثَرَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا ۝٣٨
Wa aasaral hayaatad dunyaa
📖 በአማርኛ
ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 36-40 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

36وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِمَن يَرَىٰ
ገሀነምም ለሚያይ ሰው በተገለጠች ጊዜ፣
37فَأَمَّا مَن طَغَىٰ
የካደ ሰውማ፣
38وَآثَرَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا
ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣
39فَإِنَّ الْجَحِيمَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
40وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
38አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 38

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 38 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣

ሱረቱ አንቀጽ 38/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 36–40. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers