አን-ናዚዓት · 45/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَاهَا ۝٤٥
Innamaaa anta munziru maiy yakshaahaa
📖 በአማርኛ
አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 43-46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

43فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَاهَا
አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?
44إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا
(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
45إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَاهَا
አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡
46كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَا
እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
45አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 45

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 45 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 45/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 43–46. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers