አን-ናዚዓት · 44/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا ۝٤٤
Ilaa Rabbika muntahaa haa
📖 በአማርኛ
(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 42-46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

42يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا
«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡
43فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَاهَا
አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?
44إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا
(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
45إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَاهَا
አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡
46كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَا
እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
44አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 44

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 44 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 44/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 42–46. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers