አን-ናዚዓት · 46/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَا ۝٤٦
Ka annahum Yawma yarawnahaa lam yalbasooo illaa `ashiyyatan aw duhaahaa
📖 በአማርኛ
እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 44-46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

44إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا
(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
45إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَاهَا
አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡
46كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَا
እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 46

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ…

ሱረቱ አንቀጽ 46/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 44–46. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers