ዐበሰ · 18/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
مِنْ أَيِّ شَيْءٍ خَلَقَهُ ۝١٨
Min aiyyi shai-in Khalaq
📖 በአማርኛ
(ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ ዐበሰ

16كِرَامٍ بَرَرَةٍ
የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት (ጸሐፊዎች እጆች)፡፡
17قُتِلَ الْإِنسَانُ مَا أَكْفَرَهُ
ሰው ተረገመ፤ ምን ከሓዲ አደረገው?
18مِنْ أَيِّ شَيْءٍ خَلَقَهُ
(ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)
19مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُ فَقَدَّرَهُ
ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡
20ثُمَّ السَّبِيلَ يَسَّرَهُ
ከዚያም (መውጫ) መንገዱን አገራው፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 18

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)

ሱረቱ አንቀጽ 18/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers