ዐበሰ · 19/42
ትርጉም ፊደሎች — ዐበሰ
مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُ فَقَدَّرَهُ ۝١٩
Min nutfah; khalaqahu faqad-darah
📖 በአማርኛ
ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 17-21 — ዐበሰ

17قُتِلَ الْإِنسَانُ مَا أَكْفَرَهُ
ሰው ተረገመ፤ ምን ከሓዲ አደረገው?
18مِنْ أَيِّ شَيْءٍ خَلَقَهُ
(ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)
19مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُ فَقَدَّرَهُ
ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡
20ثُمَّ السَّبِيلَ يَسَّرَهُ
ከዚያም (መውጫ) መንገዱን አገራው፡፡
21ثُمَّ أَمَاتَهُ فَأَقْبَرَهُ
ከዚያም ገደለው፤ እንዲቀበርም አደረገው፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 19

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/42 — ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ዐበሰ ስሙ, ዐበሰ ትርጉም, ዐበሰ mp3, ዐበሰ pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers