አል-ኢንፊጣር · 16/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ ۝١٦
Wa maa hum `anhaa bighaaa `ibeen
📖 በአማርኛ
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

14وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
15يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡
16وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡
17وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
18ثُمَّ مَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ
ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 16

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers