አል-ኢንፊጣር · 15/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ ۝١٥
Yaslawnahaa Yawmad Deen
📖 በአማርኛ
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

13إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
14وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
15يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡
16وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡
17وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 15

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers