አል-ፈጅር · 20/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا ۝٢٠
Wa tuhibboonal maala hubban jammaa
📖 በአማርኛ
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ፈጅር

18وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡
19وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡
20وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡
21كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤
22وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 20

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers