አል-ፈጅር · 19/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا ۝١٩
Wa taakuloonat turaasa aklal lammaa
📖 በአማርኛ
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ፈጅር

17كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡
18وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡
19وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡
20وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡
21كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 19

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers